ቢና አንተስማሞት ገነንዳ
ሰላም በከረችም እክም ተእክም
ተሳጀጂ ተሳጀጂም
ጎላ አይደል ወይ አለም
የባተረችን ደም
(ጎላ አይደል ወይ አለም
(የባተረችን ደም)
ሞላ አይደል ወይ አባይ
ዝናብ ጥሎ ሰማይ
(ሞላ አይደል ወይ አባይ)
(ዝናብ ጥሎ ሰማይ)
በዘር የለየችን በቋንቋ በመንደር
(ጎላ አይደል ወይ አለም)
(ጎላ አይደል ወይ አለም)
ተበታትነን መሆን አስኪያቅተን ሀገር
(ጎላ አይደል ወይ አለም)
(ጎላ አይደል ወይ አለም)
እስከመቼ ድረስ ተለያይቶ ኑሮ
(ጎላ አይደል ወይ አለም)
(ጎላ አይደል ወይ አለም)
አንድ ኢትዮጵያ ልንሆን ቁርጥ ነው ዘንድሮ
(ጎላ አይደል ወይ አለም)
(ጎላ አይደል ወይ አለም)
ተበትነን ብናይ
እረብ የለን እንደብናኝ
ከዘር ልቀን ምናይ
አንድነን ማንለያይ
ስምምነት ማንም አይለየን
በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
ስምምነት ማንም አይለየን
በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
ስምምነት ማንም አይለየን
በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
ትዘምን ጦቢያ ትዘምን
በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
ትዘምን ጦቢያ ትዘምን
በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
(ስምምነት) ይሆናል ወይ ዕቃ
(ስምምነት) ድስት ያለ ክዳን
(ስምምነት) እኛስ አለን እንዴ
(ስምምነት) ሀገር ከሌለን
(ስምምነት) እንዴት ስለለየን
(ስምምነት) ፍርደ ገምድል ዳኛ
(ስምምነት) አባይ እየሞላ
(ስምምነት) እንጎላለን እኛ
በአለምነ በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
(በአለምነ በአለምነ ጦቢያ ትዘምን)
በአለምነ በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
(በአለምነ በአለምነ ጦቢያ ትዘምን)
ተበትነን ብናይ
እረብ የለን እንደብናኝ
ከዘር ልቀን ምናይ
አንድነን ማንለያይ
ስምምነት ማንም አይለየን
በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
ስምምነት ማንም አይለየን
በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
ስምምነት ማንም አይለየን
በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
ትዘምን ጦቢያ ትዘምን
በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
ትዘምን ጦቢያ ትዘምን
በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
የሌ የሌ ሌላ
(የሌ የሌ ሌላ)
የሌ የሌ ሌላ
(የሌ የሌ ሌላ)
ከአንድ ኢትዮጵያ በቀር
የሌ የሌ ሌላ
(የሌ የሌ ሌላ)
እመን አትመን የሌ
የሌ የሌ ሌላ
(የሌ የሌ ሌላ)
በሰማኸ ስማ የሌ
የሌ የሌ ሌላ
(የሌ የሌ ሌላ)
(የሌ) የወጋሽ (የሌ) ይወጋ
(የሌ) የጎዳሽ (የሌ) ይጎዳ
የሌ) የነካሽ የሌ (የሌ) የሌ (የሌ) የሌ አለ
ስምምነት
ስምምነት
ስምምነት
ስምምነት
ዝናብ አርሶት ለም ሜዳው
ፍቅር አልወርድ አለ በአሸንዳው
ዝናብ አርሶት ለም ሜዳው
ፍቅር አልወርድ አለ በአሸንዳው
በአሸንዳው
በአሸንዳው
በአሸንዳው
በአሸንዳው
በአሸንዳው